አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)20ኛ ዙር ምልምል የፌደራል ፓሊስ ሰልጣኞች የምረቃ ስነ-ስርዓት በጦላይ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
በስነ-ስርዓቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እና ሌሎች የፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡
በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ ተመራቂዎች የተለያዩ ትርዒቶችን እያሳዩ ይገኛሉ፡፡
በዘቢብ ተክላይ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!