Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ህወሓት እና ሸኔን በመደምሰስ የአገራችንን ሉዓላዊነት እናስከብራለን – የሻሸመኔ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሻሸመኔ ከተማ ነዋሪዎች የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን ሀገር የማፍረስ ሴራ በመቃወም ሠላማዊ ሠልፍ አካሂደዋል፡፡
ነዋሪዎቹ የሽብር ቡድኖቹን እንቅስቃሴ በአጭር ጊዜ ውስጥ በማስቆም የአገራችንን ሉዓላዊነት እናስከብራለን ብለዋል።
የሽብር ቡድኖችን ህወሓት እና ሸኔን ግብዓተ መሬት በቅርብ ፈፅመን አገራችንን ወደ ሰላም እንመልሳለንም ነው ያሉት ያሉት ነዋሪዎቹ ።
በቢቂላ ቱፋ
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
 
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
 
መከላከያን ይደግፉ!
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version