Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አዲስ ወግ “ህልውናን መጠበቅ፣ ዕድገትን ማዝለቅ” በሚል ርዕስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተዘጋጀው አዲስ ወግ “ህልውናን መጠበቅ፣ ዕድገትን ማዝለቅ” በሚል ርዕስ እየተካሄደ ነው፡፡
 
መድረኩ በኮሙኒኬሽን ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ፣ በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴ እና በአምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ሃሳብ አቅራቢነት እንዲሁም በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ከፍተኛ አማካሪ ዳንኤል ክብረት አወያይነት በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

 

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

 

 

Exit mobile version