Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የጥምቀት በዓል በመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
 
የጥምቀት በዓል በተለይም በአዲስ አበባ ጃን ሜዳ፣ በጎንደር፣ በላሊበላ እና በተለያዩ አካባቢዎች በመከበር ላይ ይገኛል፡፡
 
በዓሉ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡
 
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version