Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ጠ/ሚ ዐቢይ በሕክምና ላይ የሚገኘውን አርቲስት አሊ ቢራን ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ በዕለተ ጥምቀት በአዳማ ጄኔራል ሆስፒታል በመገኘት በሕክምና ላይ የሚገኘውን አንጋፋውን አርቲስት ክቡር ዶ/ር አሊ ቢራን ጠይቀዋል።
 
ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው መገኘታቸውን ኦቢኤን ዘግቧል።
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
 
 
Exit mobile version