Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የመዲናዋ ህዝባዊ ሰራዊት በሰላምና ደህንነት ላይ ላበረከተው አስዋጽኦ የዕውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ህዝባዊ ሰራዊት በሰላምና ደህንነት ላይ ላበረከተው አስዋጽኦ የዕውቅና እና የምስጋና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡
 
ለህዝባዊ ሰራዊቱ የተዘጋጀው መርሐ ግብር በወዳጅነት አደባባይ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
 
ህዝባዊ ሰራዊቱ በተለይም ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር በመቀናጀት የአካባቢውን ሰላም በማስጠበቅ ረገድ ከፍተኛ ሚና መጫወቱ ተመላክቷል።
 
በመርሃሐ ግብሩ ላይ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ ከየክፍለ ከተማው የተውጣጡ የህዝባዊ ሰራዊት አባላት እና የጸጥታ አካላት መገኘታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
Exit mobile version