Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በደቡብ ኮሪያ ሄሊኮፕተር ተከስክሶ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኮሪያ ያንግያንግ እና ጋንግዎን ግዛት በደን ላይ የተከሰተን እሳት ለማጥፋት በሥራ ላይ የነበረ ሄሊኮፕተር ተከስክሶ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
ሄሊኮፕተሩ የተከሰከሰው በደቡብ ኮሪያ ያንግያንግ እና ጋንግዎን ግዛት በምስራቃዊ የባሕር ዳርቻ መሆኑን ዮንሃፕ ዜና አገልግሎት ሺንዋን ጠቅሶ ዘግቧል።
Exit mobile version