Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አምባሳደር ሌንጮ ከሳዑዲ ዓረቢያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሀገሪቱ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወሊድ ብን አብድልከሪም አልኽሬይጂ ጋር ተወያዩ፡፡

በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት መገምገማቸውን ከሳዑዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ከዚህ ባለፈም በኢትዮጵያ እና ሳዑዲ ዓረቢያ የጋራ ጉዳዮች ላይ መወያታቸው ነው የተገለጸው፡፡

Exit mobile version