Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አብደራፊ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም አገኘች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አብደራፊ ከተማ ከሁለት ዓመት በኋላ የተቋረጠባትን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም ዛሬ ምሽት ማግኘቷ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
ከተማዋ ዳግም ተጠቃሚ የሆነችው የመካከለኛ የዝቅተኛ መስመር የጥገና ሥራ መጠናቀቁን ተከትሎ ነው፡፡
Exit mobile version