አብደራፊ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም አገኘች On Dec 19, 2022 363 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አብደራፊ ከተማ ከሁለት ዓመት በኋላ የተቋረጠባትን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም ዛሬ ምሽት ማግኘቷ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ከተማዋ ዳግም ተጠቃሚ የሆነችው የመካከለኛ የዝቅተኛ መስመር የጥገና ሥራ መጠናቀቁን ተከትሎ ነው፡፡ 363 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint