Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ጀርመን በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል 20 ሚሊየን ዩሮ መደበች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግስት በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል 20 ሚሊየን ዩሮ መመደቡን አስታወቀ፡፡

እርዳታው በተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ድጋፍ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) በኩል የሚሰራጭ መሆኑን በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል፡፡

እርዳታው በኢትዮጵያ በተለየዩ አካባቢዎች በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ሳቢያ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የሚውል መሆኑ ተገልጿል፡፡

Exit mobile version