Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
 
የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ ጃን ሜዳ እና ጎንደርን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል፡፡
 
በዓሉ በካህናትና ዲያቆናት ዝማሬ እንዲሁም በሌሎች ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡
Exit mobile version