የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ነው On Jan 19, 2023 63 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ ጃን ሜዳ እና ጎንደርን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ በዓሉ በካህናትና ዲያቆናት ዝማሬ እንዲሁም በሌሎች ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ 63 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint