Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አየር መንገዱ ወደ ጅዳ የቀን ላይ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሳዑዲዓረቢያ ጅዳ የቀን ላይ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡

አየር መንገዱ ወደ ሳዑዲዓረቢያ ጅዳ ከሚያደርገው እለታዊ መደበኛ በረራ በተጨማሪ ነው ከየካቲት 8 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የቀን ላይ በረራ የሚጀምር መሆኑን የገለፀው፡፡

Exit mobile version