Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የኦሮሚያ ክልል የሥድሥት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የባለፉት ሥድሥት ወራት የሥራ አፈጻጸም ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በተገኙበት እየተገመገመ ነው፡፡
 
በግምገማ መድረኩ የክልሉ መንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች መገኘታቸውንም ከርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
 
በርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ የክላስተሮች እና ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ እተገመገመ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡
Exit mobile version