Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አቶ ማሞ ምህረቱ ከቻይና ማዕከላዊ ባንክ ዳይሬክተር ጄነራል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ከቻይና ማዕከላዊ ባንክ ዳይሬክተር ጄነራል ይ ጋንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡
 
በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ቻይና መካከል ያለውን የኢኮኖሚ ግንኙነት ይበልጥ ማሻሻል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡
 
በሁለቱ ባንኮች መካከል ያለውን ግንኙነት እና ትብብር ለማጠናከር እምቅ አቅም መኖሩንም አቶ ማሞ በማህበራዊ ትስስትር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡
Exit mobile version