Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል።

በጉባኤው በክልሉ በበጀት ዓመቱ ባለፉት 7 ወራት የተከናወኑ ሥራዎች ሪፖርት ቀርቦ ወይይት ይደረግበታል።

እንዲሁም የተለያዩ አዋጆች እና ሹመቶች ለምክር ቤቱ ቀርበው እንደሚፀድቁም ይጠበቃል፡፡

ጉባኤው ለሁለት ቀናት እንደሚካሄድ ታውቋል፡፡

በቢቂላ ቱፋና ታመነ አረጋ

Exit mobile version