Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት የፓርላማ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት የፓርላማ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡

በርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) የተመራ የልዑካን ቡድን ለስራ ጉብኝት ቤልጂዬም ብራስልስ  ገብቷል፡፡

ልዑካኑ በብራስልስ ቆይታው ከአውሮፓ ሕብረት የፓርላማ አባላት ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡

Exit mobile version