Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የስቅለት በዓል በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ 

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሮ ዋለ።

በዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣ በካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እና በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት፥ በስግደት፣ በጾም፣ በጸሎት እና በዝማሬ ነው የተከበረው።

በአብያተ ክርስቲያናቱ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጅን ለማዳን የተቀበላቸው መከራዎችም ተዘክረዋል።

 

Exit mobile version