Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ጠ/ሚ ዐቢይ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል እየሰሩ ላሉ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል እየሰሩ ላሉ አካላት ምስጋና አቀረቡ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በሀገር ደረጃ ዓለም አቀፉን የጤና ቀውስ እንዲሁም በርካታ የተፈጥሮ አደጋዎችን ለመቋቋም እየተረባረብን ነው ብለዋል።

በዚህ ወቅትም ከክልል አቻዎቻቸው ጋር ተባብረው የበረሃ አንበጣን ለመከላከል ጥረት እያደረጉ ላሉ የፌደራል ተቋማት ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡

Exit mobile version