Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ፡፡
የሉአላዊ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
የምክር ቤቱ ሰብሳቢ በሚኖራቸው ቆይታ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
በዓላዛር ታደለ
Exit mobile version