Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

“ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ተከብሯል።

በፕሮግራሙ ላይ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ፣ አባ ገዳ እና ኡጋዞች እንዲሁም የሀገር ሽማግሌዎች በተጨማሪም የመንግስት ሰራተኞችና ባለጉዳዮች ለመከላከያ ሰራዊት ክብርና ምስጋና እንዲሁም ያላቸውን ድጋፍ መግለጻቸውን ከከተማ አስተዳደሩ ኮሙዩኒኬሽን  ጉዳዮች ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

Exit mobile version