አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)”ሰብዓዊነትና ፍቅር ለትግራይና መተከል” በሚል ሲካሔድ የነበረው የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር ከ20 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የድጋፉ አስተባባሪ ኮሚቴ ገለጸ።
የድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴው በሰጠው መግለጫ የተሰበሰበውን ድጋፍ በቅርቡ ማሰራጨት እንደሚጀምር ገልጿል።
የድጋፍ ማሰባሰብ ሂደቱ ኢትዮጵያዊ አንድነት እና መተባበር የታየበት እንደነበር መገለጹም ኢብኮ ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!