አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ110 ዓመት በፊት በሀረሪ የቀድሞው የኦቶማን ቱርክ ቆንስላ የነበረው ህንፃ የቱርክ ባህል ማዕከል ሆኖ ተከፈተ።
ማእከሉን በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ያፕራቅ አልፕ መርቀው ከፍተውታል፤ ይህ ህንፃ ቱርክ ከሰሃራ በታች ከሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት ጋር የነበራትን ጠንካራ ግንኙነት የሚያመለክት ነው ተብሏል።
ማዕከሉ የኢትዮጵያን እና ቱርክን ታሪካዊ ግንኙነት የሚያሳይ ሆኖ መታደሱን በኢትዮጵያ የቱርክ ኤምባሲ ያወጣው መረጃ ያመለክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!