Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ያለን ሃብታችን መቶ ሚሊየን ህዝብ መሆኑን አውቀን ኢትዮጵያችንን ለመቀየር በጋራ እንቁም- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ያለን ሃብታችን መቶ ሚሊየን ህዝብ መሆኑን አውቀን ኢትዮጵያችንን ለመቀየር በጋራ እንቁም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ።
ኢትዮጵያዊያን ብዙ ያለን፤ ያንንም የማናውቅ፤ ማጠንከር የሚገባንን፣ ጠንካራ ጎናችንን የዘነጋን እና የሌለንን በማለም የቆየን ነን ብለዋል።
ያለን ሃብታችን መቶ ሚሊየን ህዝብ መሆኑን አውቀን፤ ተከባብረን፣ ተፈቃቅረን፣ ተደምረን ኢትዮጵያችንን ለመቀየር በጋራ እንቁም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት ማስተላለፋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version