Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖ ለመቋቋም እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያላት ፍላጎት በልጆቿ ዕውን ይሆናል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንጓዴ ዐሻራ የማሳረፉ ሂደት መቀጠሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡
ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖ ለመቋቋም እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያላት ፍላጎት በልጆቿ ዕውን እንደሚሆንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡
አረንጓዴ ዐሻራችንን ማሳረፋችንን ቀጥለናልም ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version