Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውጤትም ይፋ ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት  ውጤትም ይፋ ሆኗል።

ይህ የሚገለፀው ባገኙት ወንበር ልክ ሲሆን በዚህም መሰረት

አዲስ አበባ ብልፅግና 22፣ የግል ተወዳዳሪ 1

አፋር ብልፅግና 6 አግኝቷል

አማራ ብልፅግና 114፣ አብን 5

ቤኒሻንጉል ብልፅግና 3 አግኝቷል

ድሬዳዋ ብልፅግና 1

ጋምቤላ ብልፅግና 3

ኦሮሚያ ብልፅግና 167 የግል 3

ሲዳማ ብልፅግና  19

ደቡብ ብልፅግና 75፣ ኢዜማ 4፣ ጌዲኦ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 2 መቀመጫዎችን አግኝተዋል

Exit mobile version