Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 5ኛ ዙር 1ኛ አመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
ምክር ቤቱ በጉባዔው የ2013 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም እና የ2014 በጀት ዓመት ላይ ተወያይቶ ዉሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል።
በቢቂላ ቱፋ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version