Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በዳካር ለተደረገልን ደማቅ አቀባበል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳልን አመሰግናለሁ- ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐብይ አህመድ

 

በዳካር ለተደረገልን ደማቅ አቀባበል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳልን አመሰግናለሁ- ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐብይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በዳካር ለተደረገላቸዉ ደማቅ አቀባበል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳልን አመስግነዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸዉ ላይ እንዳሰፈሩት በኢትዮጵያ እና በሴኔጋል መካከል ያለው ግንኙነት መሠረት የአፍሪካ ህብረት እንዲቋቋም ያስቻለው የፓን አፍሪካኒዝም መንፈስ ነው ብለዋል።

በዚህ መሠረቶች ላይ የበለጠ ለመገንባት እና በአፍሪካዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተናልም ብለዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

 

Exit mobile version