Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አትሌት ቃልኪዳን ገዛኸኝ በ10 ኪ.ሜ የአለም ክብረወሰን ሰበረች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ቃልኪዳን ገዛኸኝ በጄኔቫ በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ የአለም ክብረወሰን ሰበረች፡፡

አትሌቷ 29:38 በመግባት ነው ክብረወሰኑን የሰበረችው፡፡

ምንጭ፡- የአለም አትሌቲክስ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version