Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በኢትዮጵያ የአርሜኒያ አምባሳደር አርቴም አዝናውሪያን ለስራ ጉብኝት ድሬዳዋ ገቡ

ENHANCE_NONE

 

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደሩን የድሬዳዋ ከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን እና የባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊው አቶ ሚካኤል እንዳለ ድሬዳዋ አለም አቀፍ ኤርፖርት በመገኘት አቀባበል አድርገውላቸዋል።

 

አርመናውያን ከድሬዳዋ ጋር ጥንታዊ የታሪክና የባህል ትስስር እንዳላቸው የገለፁት የባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊው÷ አምባሳደሩ በድሬዳዋ ቆይታቸው የተለያዩ ታሪካዊ ቦታዎችን እንደሚጎበኙ እና ከከፍተኛ አመራሮች ጋር እንደሚወያዩ አስታውቀዋል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version