Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የኢትዮጵያ አየር መንገድ A350-900 አውሮፕላን በዱባይ ለዕይታ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ A350-900 አውሮፕላንን በዱባይ “ኤር ሾው” 2021 ላይ አቀረበ፡፡
 
በአየር ትዕይንቱ ከ1 ሺህ 200 በላይ አውደ ርዕይ አቅራቢዎች እና ከ148 በላይ የአገራት ተወካዮች መሳተፋቸውን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
 
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
 
መከላከያን ይደግፉ!
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version