Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።
 
በዛሬው እለት የተጀመረው የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ የኮሮና ወረርሽኝና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክሮ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል፡፡
 
ኮሚቴው የኮሮና ወራሪሽኝን መከላከል እና የዜጎችን ህይወት መታደግ ላይ የተለየ ትኩረት ሰጥቶ በዝርዝርና በጥልቀት የሚወያይ ሲሆን ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይም ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ እንደሚተበቅ ከፓርቲው ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
Exit mobile version