አቶ ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ዲፕሎማቶች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ማህበረሰብ የአፍጥር ፕሮግራም አካሄዱ Tamrat Bishaw 1 year ago አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ዲፕሎማቶች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ማህበረሰብ የአፍጥር ፕሮግራም አካሄዱ። ፕሮግራሙ በስካይላይት ሆቴል የተካሄደ ሲሆን፥ የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።