Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ጠ/ሚ ዐቢይ ከሌተናል ጄነራል አብዱል ፈታህ አልቡርሃን ቡርሃን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከሱዳን የሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጄነራል አብዱል ፈታህ አልቡርሃን ጋር ተወያዩ።
 
መሪዎቹ የሁለቱን ሀገራት የኢኮኖሚ ትስስር ማጠናከር እና አካባቢያዊ ፀጥታን ማረጋገጥ የሚቻልባቸው መንገዶችን በተመለከተ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገጻቸው ላይ አስፍረዋል።
Exit mobile version