Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ጁንታው ወደሱዳን ያስወጣኛል ያለው መንገድ ተዘግቶበታል – ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ጁንታ ወደሱዳን ያስወጣኛል ያለው መንገድ እንደተዘጋበት ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ ገለጹ፡፡

ከሃዲው ህወሓት ከደረሰበት ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ እንደደረሰበት እና እየደረሰበትም እንደሚገኝ ሌተናል ጄነራል ባጫ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡

በከሃዲው ምግበይ የሚመራው አርሚ አንድ ሙሉ በሙሉ መደምሰሱም ነው የተገለጸው፡፡

በዚህም ጁንታው ወደ ሱዳን ያስወጣኛል ያለው መንገድም ሙሉ በሙሉ እንደተዘጋበት ሌተናል ጄነራል ባጫ ገልጸዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version