Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ፓሪሴንት ዥርሜን ከባርሴሎና እንዲሁም አትሌቲኮ ማድሪድ ከቦርሽያ ዶርትመንድ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ ፒኤስ ጂ ከባርሴሎና ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በፓርክ ዴስ ፕሪንስ ስታዲየም ይደረጋል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍጻሜ 4 ጊዜ የተገናኙ ሲሆን÷ በሁለት ጨዋታዎች ፒ ኤስ ጂ ሲያሸንፍ÷ በተመሳሳይ በሁለቱ ደግሞ ባርሴሎና ማሸነፍ ችሏል፡፡ ባርሴሎና በፈረንጆቹ 2017 በአሰልጣኝ ሉዊስ…
Read More...

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት አርሰናል ከባየር ሙኒክ እንዲሁም ሪያል ማድሪድ ከማንቸስተር ሲቲ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ በድንቅ ብቃት ላይ የሚገኙት መድፈኞቹ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ባቫሪያኑን በኢምሬትስ የሚያስተናግዱበት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ሁለቱ ክለቦች ከዚህ ቀደም…

በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርሊን፣ ማድሪድ እና ዴጉ ከተሞች በተደረጉ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ በበርሊን በተካሄደው የሴቶች የግማሽ ማራቶን ውደድር አትሌት ሙላቷ ተክሌ ርቀቱን 1 ሠዓት ከ6 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በማጠናቀቅ ስታሸንፍ÷ በዚሁ ርቀት የተሳተፈችው አትሌት ፍታው ዘርዓይ 1 ሠዓት ከ7 ደቂቃ ከ22 ሰከንድ…

ማንቸስተር ዩናይትድና ሊቨርፑል አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቸስተር ዩናይትድና ሊቨርፑል ያደረጉት ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቀቀ፡፡ የሳምንቱ ተጠባቂ በሆነው በዚህ ጨዋታ በሜዳው ለተጫወተው ማንቸስተር ዩናይትድ ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ማይኖ ጎሎቹን ሲያስቆጥሩ፤ ለሊቨርፑል ደግሞ ዲያዝ እና ሞሐመድ ሳላህ (በፍጹም ቅጣት…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ዛሬ 10፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ለሀድያ ሆሳዕና ዳዋ ሁጤሳ 45+6' ደቂቃ እንዲሁም ብሩክ ማርቆስ በ84ኛው ደቂቃ ላይ የማሸነፊያ ጎሎቹን አስቆጥረዋል። አዳማ ከተማን ከሽንፈት ያላዳነውን…

በፓሪስ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በፓሪስ በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንድም በሴትም አሸንፈዋል፡፡ መስታወት ፍቅር 02:20፡ 45 በመግባት የሴቶቹን ውድድር ስታሸንፍ በተመሳሳይ በወንዶች ሙሉጌታ ኡማ 02፡05፡33 በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት አሸንፏል፡፡ አትሌት እናት ጥሩ ሰው በ02፡20፡47በሴቶች ሁለተኛ…

አርሰናል ብራይተንን በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ32ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ብራይተንን 3 ለ 0 በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆኗል፡፡ ምሽት 1 ሠዓት ተኩል ላይ በተደረገው ጨዋታ አርሰናል÷ በቡካዮ ሳካ፣ ካይ ሀቨርትዝ እና ሊያንድሮ ትሮሳርድ ጎሎች ብራይተንን ረትተዋል፡፡ ውጤቱትን ተከትሎም አርሰናል ነጥቡን 71 በማድረስ ሊጉን መምራት ጀምሯል፡፡…