Fana: At a Speed of Life!

ዳያስፖራዎች የቦሌ ለሚና ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራዎች የቦሌ ለሚና የቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን እንዲሁም የአይ ሲ ቲ ፓርክን እየጎበኙ ነው፡፡

የጉብኝት መርሃ ግብሩ ዳያስፖራዎች በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የኢንቨስትመንት አማራጮችን እንዲመለከቱ ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ባዘጋጀው በዚህ ጉብኝት፥ ዳያስፖራዎች የኢንዱስትሪ ፓርኮችን አጠቃላይ አሰራርና የገበያ አዋጭነት በመጠየቅ ዳሰሳ በማድረግ ላይ ይገኛል።

በዘመን በየነ

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.