Fana: At a Speed of Life!

አፍሪካ ህብረት ቡርኪናፋሶን ከአባልነት አገደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ) የአፍሪካ ህብረት ቡርኪናፋሶን ከአባልነት ማገዱን አስታወቀ፡፡
 
ህብረቱ በቡርኪናፋሶ ወታደራዊ ሃይሉ መፈንቅለ መንግስት ማካሄዱን ተከትሎ ነው አገሪቱን ከአባልነት ያገደው፡፡
 
በቅርቡ በቡርኪናፋሶ ወታደሩ ባካሄደው መፈንቅለ መንግስት የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሮህ ማርክ ካቦሬ ከስልጣን መወገዳቸውን ሲጂቲኤን በዘገባው አስታውሷል፡፡
 
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.