Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሙስጠፌ በተመድ የምስራቅ አፍሪካ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት በምስራቅ አፍሪካ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ዳንኤል እንድሪስ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡
 
በውይይቱም በክልሉ አሁን ላይ በተከሰተው ድርቅ ዙሪያ አቶ ሙስጠፌ ለልዑካን ቡድኑ ገለጻ አድርገዋል፡፡
 
በዚህም በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች አፋጣኝ እርዳታ እንደሚያስፈልግ እና በቀጣይ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ስምምነት ላይ መደረሱን ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡
 
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.