Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ከተማዋን በማስዋብ ስራ ላይ ለተሳተፉ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 35ኛውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ መነሻ በማድረግ ከተማዋን የማስዋብ ስራ ላይ ለተሳተፉ አካላት ምስጋና አቀረቡ፡፡

ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ″35ኛውን የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ መነሻ በማድረግ ከተማችንን እንድናሳምር እና እንድናስውብ ላቀረብንላችሁ ጥሪ በጎ ምላሽ ለሰጣችሁ አካላት ምስጋና ይገባችኋል″ ሲሉ ገልጸዋል፡፡

ከተማዋን ውብ ላደረጉ ተቋማትና ኩባንያዎች በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም እጅግ አድርጌ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ″ ብለዋል፡፡

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.