Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ ከናሚቢያ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከናሚቢያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኔቱምቦ ናንዲ-እንዳይትዋ ጋር ተወያዩ።

ከ40ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈጻሚ ምክር ቤት ጉን ለጎን ነው ተገናኝተው የመከሩት።

የኢትዮጵያና የናሚቢያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይም መምከራቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡።

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.