Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስተኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት አንደኛ አመት የስራ ዘመን አንደኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ፡፡

ምክር ቤቱ በጉባኤው የአስተዳደሩን የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸምን ይገመገማል ተብሎ ይጠበቃል።

በጉባዔው የአዲስ አበባ ፍርድ ቤቶች የ6 ወራት አፈጻጸም፣ የመሬት ይዞታ ማስለቀቅ እና ካሳ ጉዳዮች አቤቱታ ሰሚ ጉባኤን ለማቋቋም የወጣ ረቂቅ ደንብ ተወያይቶ ማጽደቅ እንዲሁም ልዩ ልዩ ሹመቶችን ማጽደቅ የምክር ቤቱ አጀንዳዎች እንደሚሆኑ ከከንቲባ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.