Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን ለመደገፍ ባሌ ሮቤ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን ለመደገፍ ባሌ ሮቤ ገብተዋል፡፡
ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኦሮሚያ ክልል በባሌ ዞን በድርቅ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች አስተዳደሩ የሚያርገውን ድጋፍ ይፋ ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ከከንቲባ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል ፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.