Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ባሉ የኢንቨስትመንት ዕድሎች እና አማራጮችን ላይ ማብራሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ የኢሳትንቡል የኢንዱስትሪ ምክር ቤት ባዘጋጀው የበይነ መረብ ሴሚናር ላይ ተሳፈዋል፡፡
በዚህም በኢትዮጵያ ስላሉ የኢንቨስትመንት ዕድሎች እና አማራጮችን በሚመለከት ማብራሪያ መስጠታቸው ነው የተገለጸው፡፡
ሴሚናሩ በኢትዮጵያ ንግድ እና ኢንቨስትመንትን በተመለከተ ያሉ ልምዶችን እና ዕድሎችን የማስተዋወቅ ሃሳብ እንደነበረው ተጠቁሟል፡፡
በውይይቱ ላይ በቀረበው ገለፃ ዙሪያም ሰፊ ምክክር መደረጉን ከኢንቨስትመንት ኮሚሽን የማህበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.