Fana: At a Speed of Life!

የሩሲያ ጦር በዩክሬን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ጦር በዩክሬን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ማድረጉ ተሰማ።
ጊዜያዊ የተኩስ አቁሙ በበርካታ የዩክሬን ከተሞች ከዛሬ ጀምሮ እንደሚተገበር ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል።

የተኩስ አቁሙ ለዜጎች ሰብዓዊ መተላለፊያ ለማመቻቸት ያለመ ሲሆን÷ ይኸውም በኬቭ፣ ማሪፖል፣ ካርኪቭ እና ሱሚ ከተሞች ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ነው የተገለጸው፡፡

የተኩስ አቁሙ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ ግን የተገለጸ ነገር የለም፡፡

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.