Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች መልካም የሥራ ጊዜ ተመኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች መልካም የሥራ ጊዜ ተመኙ፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት÷ “ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የፓርቲያችን ፕሬዚዳንት፣ አቶ አደም ፋራህ እና አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው እጅግ ዴሞክራሲያዊ በሆነ ሂደት ተመርጣችሁ ህዝባችሁን ለማገልገልና ኢትዮጵያን ከፈተና ወደ ልዕልና ለማሻገር እድሉን ስላገኛችሁ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ብለዋል።
መላው የኢትዮጵያ ህዝብም በትብብር አብሯችሁ እንደሚሰራና እንደሚያግዛችሁ ተስፋ አደርጋለሁም ነው ያሉት፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.