Fana: At a Speed of Life!

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሁለት አዳዲስ ሹመቶችን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በዛሬው ዕለት ሁለት አዳዲስ ሹመቶችን ይፋ አድርጓል።

በዚሁ መሰረት፦

1. አቶ ዮሐንስ ቧያለው የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ፕሬዚዳንት

2. ዶክተር አምባሳደር አዲስዓለም ባሌማ ደግሞ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዮት ዋና ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘውን መረጃ ጠቅሶ ኢቢሲ ዘግቧል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.