Fana: At a Speed of Life!

የዩሮፓ ሊግ ሁለተኛ ዙር ጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዩሮፓ ሊግ ሁለተኛ ዙር የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆኗል።

በዚህ መሰረት

ኢስታንቡል ባሻክሺር ከ ኮፐን ሀገን

ኦሎምፒያኮስ ከ ወልቨርሀፕተን ወንደረርስ

ሬንጀርስ ከ ባየር ሌቨርኩዘን

ዎልፍበርግ ከሻካታር ዶኔስክ

ኢንተር ሚላን ከ ጌታፌ

ሲቪያ ከ ሮማ

ላስክ ከ ማንቸስተር ዩናይትድ ተደልድለዋል፤

ዛሬ ምሽት የሚካሄደው የሬድቡል ሳልዝበርግ እና ኢይንትራክት ፍራንክረፍት አሸናፊ ከባዜል ጋር ይጫወታል።
በድልድሉ የእንግሊዙ ማንቼስተር ዩናይትድ በንጽጽር ቀላል የሚባል ተጋጣሚ ጋር ተደልድሏል።

ትናንት ምሽት አርሰናልን ከውድድሩ በጭማሪ ሰዓት ያሰናበተው የግሪኩ ኦሊምፒያኮስ ዳግም ወደ እንግሊዝ ተመልሶ ከወልቭስ ጋር ይጫወታል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.