Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለተለያዩ የሥራ ሃላፊዎች የአምባሳደርነት ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በመወከል በተለያዩ ሀገራት ለሚያገለግሉ የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል።
 
በዚህ መሰረትም ፦
 
1. አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ
2. ወይዘሮ የአለም ፀጋይ
3. ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ
4. አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ
5. አቶ ባጫ ጊና
6. አቶ ይበልጣል አዕምሮ
7. አቶ ምህረተአብ ሙሉጌታ
8. አቶ ነብያት ጌታቸው እና
9. አቶ ተፈሪ መለስ በባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነት 
እንዲሁም
1. አቶ አድጐ አምሳያ
2. አቶ ጀማል በከር
3. አቶ አብዱ ያሲን
4. አቶ ለገሠ ገረመው
5. ወይዘሮ እየሩሳሌም አምደማርያም እና
6. አቶ ሽብሩ ማሞ ግሞ በአምባሳደርነት ማዕረግ ተሾመዋል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.